Pilchards in tomato sauce and 400g pilchards in chil sauce በሚል የንግድ መለያ በቆርቆሮ ታሽገው ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡ የነበሩ ምርቶች ለሽያጭና ለፍጆታ እንዳይዉሉ ትዕዛዝ ተላለፈ ፡፡
ትዕዛዙ ለሀገራችን የተላለፈው ከምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ የንግድ ውድድር ኮሚሽን [COMMESSA COMPUTATION COMISSION] በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን በኩል ሲሆን በኮሜሳ አባላት ያሉ አቻ የህብረተሰብ ጤና ተቆጣጣሪ መስሪያ…