+251-9612992

ራዕይ

በ2016 ሸማቹንና የንግዱን ማህበረሰብ ተጠቃሚ የሚያደርግ ፍትሐዊ የንግድ ውድድር በሀገራችን ሰፍኖ ማየት፡፡

ተልዕኮ

የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማጎልበት፣የገበያ ግልፅነትን በማሳደግ ፣ ፀረ – ውድድር የሆኑ የንግድ አሰራሮችንና ተገቢ ያልሆኑና አሳሳች የንግድ ተግባራትን በመከላከል እና ፍትሃዊ ውሳኔ በመስጠት የሸማቹንና የንግዱን ማህበረሰብ መብትና ጥቅም ማረጋገጥ፡፡

ዓላማዎች

የንግዱን ህብረተሰብ ከፀረ-ውድድርና ተገቢ ካልሆኑ የገበያ ተግባራት እንዲሁም ሸማቹን ከሚያሳስቱ የገበያ ሁኔታዎች የሚከላከልና ለነፃ ገበያ ውድድር አመቺነት ያለው ስርዓት የማስፈን፤

2/ ሸማቾች ለደህንነታቸውና ለጤናቸው ተስማሚ የሆኑና ላወጡት ዋጋ ተመጣጣኝ የሆኑ የንግድ እቃዎችና አገልግሎቶች ማግኘት የሚችሉበት ሁኔታ መመቻቸቱን ማረጋገጥ፤ እና

3/  የኢኮኖሚ ልማትን ማፋጠን፡፡

                                                           እሴቶች

  • ለሸማቹና ለንግዱ ማህበረሰብ መብትና ጥቅም መቆም
  • ፍትሃዊነት
  • ምስጢር መጠበቅ
  • በቡድንና በጋራ የመስራት ባህል
  • ለሰው ሀብት ልማት ትኩረት መስጠት
  • ኪራይ ሰብሳቢነትን መጠየፍ
  • ግልፅነት እና ተጠያቂነት
  • የተገልጋዮች እርካታ

 

የመ/ቤቱ አደረጃጀት

Close Menu
Font size
Colors